Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Prison Commission- Ethiopia (የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን)
  • Address ፒያሳ ፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን ዋ/መ/ቤት ከአዲስ-አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከፍ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-54-80
  • Website
  • Deadline05 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-02-05 00:00:00
  • Categories Sewerage

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን 2018 . በጀት ዓመት የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡

 

/

የዕቃው ዓይነት

1

በአባ ሳሙኤል የሚገኘው ማረ/ቤት ሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ዝርጋታ ስራ

 

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው የተገለጸ መሆን አለበት፡፡
  2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡
  3. ተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የመንግስት /ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን የዘመኑ ግብር ከፍለው ስለማጠናቀቃቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  6. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ተብሎ በተዘጋጀው ከባን በተመሰከረለት .. 100,000 ብር ማስያዝ ይኖርባቸኋል፡፡ እንዲሁም የባን ዋስትና የሚያስይዙ ተጫራቾች የቆይታ ጊዜው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምር የሚቆጠር 90 ቀንና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  7. ተጫራቾች ኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን /ፋይናንሻል/ ሰነዶችን በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለበት ኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ተወዳዳሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ውጭ ይደረጋል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል ለና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን በትክክል መጻፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ እና በሁሉም የመጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ስርዝ ድልዝ፣ በፍሉድ የጠፋ እና ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት .. ከቴክኒካል ሰነዶች ጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቀረብ አለባቸው
  10. ተጫራቾች ፒያሳ /አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኪሚሽን ከፍ ብሎ በሚገኘው ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ዋናው /ቤት 1 ፎቅ የፋይናንስ ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ጨረታው ጥር 28/2018 . ከረፋዱ 600 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በመ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  12. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፣
  13. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ው።
  14. ተጫቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ለጠ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥር 01-11-26-56-65 ደውስው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

 

Save Tender