Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline25 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-05-25 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Sewerage

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የነባር ጎርፍ መውረጃ ቦይ ጠረጋ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሀዋሳ ከተማ አስ/ //መምሪያ ለሀዋሳ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የነባር ጎርፍ መውረጃ ጠረጋ ሥራ በሐይቅ ዳር፣ ታቦር፤ አዲስ /ከተማ ከሎት 7 እስከ ሎት10 ድረስ ያሉትን አራት (4) ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡-

1.     በሥራ ዘርፉ መስኩ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው!

2.     የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመን ግብር ፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3.     ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣

4.     የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣

5.     በጨረታው እንዲሳተፍ የታ ሊራንስ ማቅረብ አለበት፤

6.     የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ (አዲሱ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ እራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ለሃያ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ የተመሰከረ ሲፒኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡

8.     የጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ (ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 (ሃያ) ተከታታይ ቀናት ከፋይ ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዥ ኬዝ ቲም) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 21ኛው ቀን ጠዋት 330 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከረፋዱ 400 ሰዓት ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት፤ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

9.     በጨረታ አከፋፈት ስነ-ስርዓት የተነበበው ዋጋ እና በአርትሜቲክ ቼክ በሚደረግበት ጊዜ ከሁለት ፐርሰንት በላይ ሆነ በታች ልዩነት ካለ ተጫራቹ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡

10. ጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ላይ ከአሥራ አምስት ፐርሠንት (15%) በላይ ከሆነ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡

11. ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረቡ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ታች ከሃያ እስከ ሰላሳ ፐርሠንት (20% እስከ 30% በታች ከሆነ በተሰበረው ተብለው ተይዞ የሚያልፍ ይሆናል፡፡

12. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ ቁጥር 046 212-13-34

 

የሀዋሳ ከተማ ስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ//መምሪያ

Save Tender