Tender Detail

Tender Details

  • Company ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር
  • Address ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116184076
  • Website
  • Deadline16 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Construction Works

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፋና ቦሌ //የተ/// ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

.

የሎት ቁጥር

የዕቃው ዝርዝር

1

ሎት 1

Shoring and Excavation work

 

ተጫራቾቹ ማሟላት ባቸው

  1. በህንፃ/ጠቅላላ ተቋራጭ ንግድ ፍቃድ ያለው
  2. የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
  4. የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት
  6. የዘመኑን ግብር ፈሉን የሚያረጋግጥ ሊራንስ
  7. ተጫራቾች በዘርፉ ያላቸውን የድርጅቱን እና የባለሙያዎቻቸውን የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  8. ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና 2% ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾቹ ሠነድ ሊወስዱ ሲመጡ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ እንዲሁም እንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ቴኪኒካል ሰነድ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ከላይ የተዘረዘሩት መረጃዎችና ሠነዶች አሟልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ 1100 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ጨረታው 11 ቀን 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ሻላ 17/17 // ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን ፈቻ አያስተጓጉልም፡፡
  13. አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና በግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጪ ያደርጋል፡፡
  14. የጨረታውን መመሪያ አለማበር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡
  15. ፋና ቦሌ / /የተ///ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡- //የተ///ማህበር 17/17 //ማዕከል መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከ ይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን ዛት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0116184076/0956448888/0965448888

 

ፋና //የተ///

 

Save Tender