Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር
  • Address በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዮ ቦታው አጠና ተራ ከቴለው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጽ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-05-47-92
  • Website
  • Deadline12 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-01-12 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity , Electrical Materials , Infrastructure Work

ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወቸ አክሲዮን ማህበር በአሉት ሁለት ህንፃዎች በጨረታ አወዳድሮ የኮሪዶር መብራት አምፖል ዙሪያውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የሁለቱንም ሕንፃ ዙሪያ የኮሪዶር መብራት አምፖል ማሰራት

 

ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወቸ አክሲዮን ማህበር በአሉት ሁለት ህንፃዎች በጨረታ አወዳድሮ የኮሪዶር መብራት አምፖል ዙሪያውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተቀመጠው የኮሪዶር ልማት የህንፃ መብራት በየሁለት ሜትር ርቀት የሕንጻዎቹ የውጭ ገጽታ ከላይ በተጠቀሰው ርቀት ማሰራትና አክሲዮን ማህበሩ አስፈላጊ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች አቅርቦ ሌሎች መሳሪያዎችንና የሕንጻ መወጣጫዎች በራሳቸው አሟልተው የሚሰሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት።

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

1.     በዘርፋ 2018. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣

2.     የቫት እና የግብር ከፋይነት ሰርቲፈኬት (TIN Number)

3.     ለሚከፈለው ፍያ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል

4.     ቢያን በተመሳሳይ ሥራ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል

5.     ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ባንክ ሲፒኦ (CPO) አሰርቶ በማህበሩ ስም ማስያዝ የሚችል

6.     ከላይ የተጠቀሱትን ሁኔታዎች የሚያሟሉ የስራ ተቋራጮች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 5 (በአምስት) ቀናት የጨረታ ሰነድ ከአሲዮን ማህበሩ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን የሞሉትን የመጫረቻ ዋጋቸውንና አስፈላጊ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

7.     ጨረታው ከወጣበት ቀን ምስተኛው ቀን 800 ሰአት ተዘግቶ በዛው ቀን 900 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአክሲዮን ማህበሩ /ቤት ይከፈታል፡፡

8.     የጨረታው አሸናፊ በማስታወቂያ ከተገለፀ 2 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሲዮን ማህበሩ /ቤት በአካል በመቅረብ ውል መዋዋል ይጠበቅበታል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ስራውን በራሱ ፈቃድ እንደተወ ተቆጥሮ ያስያዘውን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ (CPO) ለማህበሩ ገቢ ይደረጋል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

·        ማህበሩ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

·        አድራሻች:- በአዲስ ከተማ ፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው አጠና ተራ ከቴሌው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጻ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4

·        ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 09-12-05-47-92 /09-32-08-03-77

 

ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክስዮን ማኅበር

 

Save Tender

The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase Power Transformers through International co...

READ MORE