በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዳርጌ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ዝርዝራቸው በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱ ማሸነሪዎችን መ/ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል፡፡
በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሸ/ዲ/055/2018
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዳርጌ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ዝርዝራቸው በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱ ማሸነሪዎችን መ/ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ማሽነሪዎቹን በቁርጥ ዋጋ ማከራየት የሚፈልጉ በንግድ ዘርፉ የተሰማሩና የመንግስት የግብር ግዴታዎችን የተወጡ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንስቶ ዘወትር በስራ ቀናት እና ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ በቀጣይ 7 ቀናት ውስጥ የማሸነሪዎቹን ማስረጃ በመያዝ በማመልከትና ከዲስትሪክቱ ጋር ውል በመግባት ወደ ስራ መሰማራት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
|
ተ.ቁ
|
የመሣሪያ ዓይነት
|
የመሣሪያ አቅም
|
የሥሪት ዘመን
|
ብዛት
|
|
1
|
ዶዘር
|
285 ፈጉ እና በላይ
|
እ.ኤ.አ 2007
|
1
|
|
2
|
ግሬደር
|
165 ፈጉ እና በላይ
|
እ.ኤ.አ 2007
|
2
|
|
3
|
ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር
|
170 ፈጉ እና በላይ
|
እ.ኤ.አ 2007
|
1
|
|
4
|
ሎደር
|
275 ሜ/ኩ በላይ
|
እ.ኤ.አ 2007
|
2
|
|
5
|
ገልባጭ መኪና
|
16 ሜ/ኩ በላይ
|
እ.ኤ.አ 2007
|
5
|
|
6
|
የውሃ ቦቴ
|
13 000 ሊትር
|
እ.ኤ.አ 2000 እና ከዛ በላይ
|
2
|
|
7
|
ሮለር
|
14 ቶን እና በላይ
|
እ.ኤ.አ 2007
|
2
|
ማሳሰቢያ፡- ከሚፈለገው የማሽነሪ ብዛት በላይ ተመዝጋቢዎች ከቀረቡ ቅድሚያ ላመለከቱ ድርጅቶች ቅድሚያ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ዲስትሪክቱ ግብዣውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-211-4616 መጠቀም ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
