Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-416 03 09
  • Websitehttps://oromiaseedenterprise.com/
  • Deadline24 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-24 00:00:00
  • Categories Safety And Security , Personal Protective Safety Equipment , Safety Clothe And Shoes

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ኬሚካሎች እና የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎች (Chemical & Protective Device) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/

NCB/014/2018

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ 2018 በጀት ዓመት፡-

የተለያዩ ኬሚካሎች እና የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎች (Chemical & Protective Device) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች፡-

1.     የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2.     የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፊኬት

3.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)

4.     የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመወጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸውጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ:- 15 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን በመግዛት 16ኛው ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) መሆኑን እየገለጽን፤ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2:30-8:00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

የጨረታ ሳጥኑ በዕለቱ ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና /ቤት ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower/ 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል፡፡

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

የኢንተርፕራይዙ የሥራ ሰዓት፤

ከሰኞ-አርብ ጥዋት 230-630 ከሰዓት በኋላ 730-1130 ነው

ለበለጠ ማብራሪያ፡-

. 011-416 03 09/011-466-25-27 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣፡

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

 

 

 

Save Tender