Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116733497
  • Website
  • Deadline22 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-22 00:00:00
  • Categories Electrical Materials

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ማህበር የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EAC 022/2018

 

1.       ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ማህበር የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

2.       ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥር 7 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ጥር 14 ቀን 2018 . ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 230 – 630 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 730 –1100 ድረስኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎር አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮ አግሪ ሴፍት ሕንጻ ላይ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3.       ተጫራቾች የሚያቀርቡት

ü  አንድ ዋና /Original የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ

ü  አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣

ü  ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ የታሸገ መሆን አለበት።

ü  በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል። ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ስነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።

ü  የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል።

4.       ተጫራቾች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥን የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት ከመቶ/ የባንክ ክፍያ ማዘዣ /C.PO/ ወይም ኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ለኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.       የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ጥር 14 ቀን 2018 . እስከ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 208 ሲሆን፣ ጨረታውን የመክፈቻ ቀን ጥር 14 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 106 ይሆናል።

6.       ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ባልተከተሉ ተጫራቾች ላይ ወዲያውኑ ከጨረታው የሚሠረዝ መሆኑን እንገልጻለን።

7.       ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 667 6204 ፋክስ ቁጥር 011 673 2006 መጠቀም ይችላሉ።

8.       ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ማህበር

Save Tender

The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase Power Transformers through International co...

READ MORE