የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት ለደካ ሳይለም ሎት-2 መንገድ ጥገና እና ለመንገድ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውል በሎት1 ገልባጭ መኪናችን ለመከራየት እና በሎት2 የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፣ግሬደር፣ ሮለር እና ሎደር በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ማስታወቂያ 003/2018
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት ለደካ ሳይለም ሎት-2 መንገድ ጥገና እና ለመንገድ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውል በሎት1 ገልባጭ መኪናችን ለመከራየት እና በሎት2 የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፣ግሬደር፣ ሮለር እና ሎደር በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በዚሁም መሰረት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዝርዝር መሰረት አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡-
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ፈቃድ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ይክስ፣ የንግድ ምዝገባ ሰረትፍኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No) እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ እንቬሎፕ የፋይናንሻል እና ተክኒካል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ ‹‹ኦርጅናል›› እና ‹‹ኮፒ›› በማለት እና የጨረታ ማስከበርያውንም ለያንዳንዱ ሎት በተለያየ ፖስታ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብር በባለስልጣን መ/ቤቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000642058936 በማስገባት ባንክ ደረሰኝ በመያዝ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኬዚ ቲም ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
4. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው።
5. አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ቀን ሲሆን ጨረታውን ከቀኑ 11፡30 ድረስ ይሆናል። ጨረታው በ15ኛ ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ በሚቀጥለው ቀን 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል። እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
6. ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ በቅድሚያ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።
7. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው ከጨረታ ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ተጫራቾች ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በተመሳሳይ ዘርፍ ከሰሩበት የመንግስት መ/ቤት ቢያንስ አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
8. ተጫራቾች ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በተመሳሳይ ዘርፍ ከሰሩበት የመንግስት መ/ቤት ቢያንስ አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።
በምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሙ ከተማ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ዋና መ/ቤት በግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር ዘርፍ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዚ ቲም ቢሮ በአካል በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር 047 452 7941 / 047 452 7727 ደውለው ማነጋገር ይቻላል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን
