Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል
  • Address መልካሣ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0222250216
  • Website
  • Deadline12 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price800.00
  • opening date2026-02-12 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል የአቮካዶ እና የማንጎ ማውረጃ (Avocado and mango fruit picker technology) ብዛት 350 (ሶስት መቶ ሃምሳ) ቴክኖሎጂ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የብዜት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር .. 04/2018

 

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል የአቮካዶ እና የማንጎ ማውረጃ (Avocado and mango fruit picker technology) ብዛት 350 (ሶስት መቶ ሃምሳ) ኖሎጂ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የብዜት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች ከተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1.     የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ

2.     የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     የዘመኑን የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4.     በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆናቸው ከሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5.     በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

6.     ከዚህ በፊት በመልከሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የግብርና ምህንድስና ምርምር ዘርፍ ወይም በተመሳሳይ በሌሎች ማዕከላት በሚገኙ የግብርና ሜካናይዜሽን ምርምር ዘርፍ ውስጥ የሰለጠኑ፣ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ተቀባይነት ያለው የማምረቻ ጥሬ ዕቃን ለመጠቀምና ተጠቃሚ አርሶ አደሮችን ለከፍተኛ ወጪ እንደማይዳርግ ማስተማመኛ በመስጠት የብዜት ቴክኖሎጂ ሽግግር ውል ለመፈረም ፍቃደኛ የሆኑ፣ ኖሎጂዎችን የማም ልምድ ያላቸው (Success story) እንዲሁም የማምረቻ ማሽኖች ያላቸውና በአካል ማሳያት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማባዛት አቅዷል፡፡ ተጫራቾች የቴኖሎጂዎችን ናሙና ማዕከል ድረስ በአካል በመምጣት እና በማየት መተማመኛ መስጠት ይጠበቅባቸዋል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 (ሃያ ቀን) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 200 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 700 ሰዓት እስከ 1030 ሰዓት ድረስ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተመሰከረ CPO በማስያዝ ከአዳማ ወደ አሰላ በሚወስደው መንገድ 17 . ርቀት ላይ በሚገኘው በመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈጻሚ የማይመለስ ብር 800 (ስምንት መቶ) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ በመግዛትና በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን .. 04/2018 የመጫረቻ ሰነድ ተብሎ በሕግና በደንቡ መሠረት ታሽጎ መግባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው 20 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ 20ኛው ቀን ከቀኑ 700 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ የስብሰባ አዳራሽ በግልፅ ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት እለት የበዓላት ቀን ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ የጨረታው መክፈቻ ቀን ወደሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘዋወራል ዘግይተው የሚመጡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡

ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ወይም ግለሰብ ላሸነፉባቸው የቴኖሎጂ ብዜቶች በራሳቸው ወጪ ማዕከሉ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው

 

ለተጨማሪ መረጃ

+251983755061 ወይም

+251 911942650 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል

መልካሣ

Save Tender