Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Region Bureau of Agriculture (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዲላ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461310134
  • Website
  • Deadline25 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-02-25 00:00:00
  • Categories Machinery , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሠረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ

ማሽን ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 213/18

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሠረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ

1

የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን

በቁጥር

2

300,000

31ኛው ቀን 400 ታሽጎ በዕለቱ 4:10 ሰዓት ይከፈታል

///ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

 

በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ፍቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

·        በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ // ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያሲያዙበትን ማቅረብ አለባቸው

·        ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 30 ቀን 1130 ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ወስጥ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት ከፍል መውሰድ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ኒካል ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና ንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል ሰነድ ንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ አዘጋጅቶ በማሸግና ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ ከቶ በማሸግ 31ኛው ቀን 400 ሰዓት በቢሮው ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 410 ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።

·        ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።

·        የጨረታው ፈቻ ቀን ማለትም 31ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆ

·        ከአንድ በላይ የሆኑ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋ እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣ የሚለይ ይሆናል።

·        ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ 046-131-0134 ይጠቀሙ።

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ

Save Tender