በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሞተርሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሞተርሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት
⁕ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የቲን ቁጥር እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
⁕ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (50,000) ሃምሳ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
⁕ ተጫራቾች CPO በጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
⁕ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ቀርበው የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
⁕ ጨረታው ለ 15/ ለአሥራ አምስት ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ 16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8:30 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል።
⁕ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
⁕ አሸናፊ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ 5 /አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ከግዥ/ቤት ውል የመግባት ግዴታ አለበት።
⁕ የጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም ከስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀንና ሰዓት ይሆናል።
⁕ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 15178063/
0917064078 ይደውሉ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
