Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Communication Bureau (የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ)
  • Address ፍላሚንጎ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115541816
  • Websitehttps://www.oromiacommunication.gov.et/
  • Deadline27 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-02-27 00:00:00
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories

የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለ2018 የበጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ IT እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ 2018 የበጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ IT እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ አስፈላጊ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል ስለሆነም፡-

የተጫራቾች መመሪያ

1.     በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው፣

4.     ተጫራቾች የዕቃውን ዋጋ በሚሞሉበት ጊዜ የዕቃውን ዓይነት በግልፅ በቀረበው ስፔሲፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸው

6.     የአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ መመዝገባቸሁን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

7.     የጨረታው አሸናፊ የሚያቀርበውን ዕቃ እስከ /ቤታችን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

8.     ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ሙሉ ሜንቶችን ፋይናሽያል እና ኒካል ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከመ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ 9 ፎቅ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 200 (ብር) መግዛት ይችላሉ።

9.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ 9 ፎቅ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው ሳጥን መከተት አለባቸው፡፡

1.      የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ከሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡

2.      ጨረታው 22ኛው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

3.      ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

4.      ለበለጠ መረጃ፡- የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ ፍላሚንጎ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር /ቤት ግቢ ውስጥ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0115541816

 

የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

Save Tender