Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት
  • Address ስልጤ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0968473512
  • Website
  • Deadline19 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price150.00
  • opening date2026-02-19 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም-2 ሥራዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


የሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማ///መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ //ቤት 2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም-2 ሥራዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት

1.     እንስሬተር ውሾ ሁሉ እቀፍ ጤና ኬላ

2.     አሽ ፒት ውሾ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ

3.     ቪአይፒ መፀዳጃ ቤት ሁሉ አቀፍ በጤና ኬላ

4.     ፕላንታ ፒት ውሾ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ

5.     ደረቅ ቆሻሻ ማቀጠያ ውሾ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ

6.     ሲፕቲ ታንክ ውሾ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ

7.     ፎፋር 1 ደረጃ /ቤት የወንዶች መፀዳጃ ቤት

8.     ፎፋር 1 ደረጃ /ቤት የሴቶች ንፅሕና መጠበቂያ

በመሆኑም ተጫራቾች

·        በተሰማሩበት ዘርፍ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

·        የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችሉ

·        የዘመኑን ግብር የከፈሉ

·        የሥራ አፈጻጸም የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

·        ደረጃ 9 እና ከዛ በላይ የሆነ ማንኛውም ተጫራ መወዳደር ይችላሉ

·        3 ዓመት የሥራ ልምድ መቅረብ የሚችሉ

·        በሕጋዊ ኦዲተር የተረጋገጠ ሰርተፍኬት እና ትርፋማ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ማንኛውም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 150 ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በመውሰድና በመሙላት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ እንዲሁም ተጫራች ድርጅቶች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ሲፒኦ ለተራ ቁጥር 123456 ሎት አንድ 60,000 (ስልሳ ሺህ) እና 7 8 ሎት ሁለት 40,000 (አርባ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣ በመሆኑም ጨረታው የሚከፈተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 15ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባልተገኙበት/ ከቀኑ 600 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ፡- 09-10154943/ ወይም 09-17010309

 

በማ///መንግሥት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ //ቤት

Save Tender