የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አዲስ አዳማ ቅ/መ/ቤት የአዳራሽ እና ካፍቴሪያ ዕድሳት ስራ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 35/2018
1. የአዳራሽ እና ካፍቴሪያ ዕድሳት ስራ ግዥ (አዲስ አዳማ ቅ/መ/ቤት)
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
· ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
· የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Lote-1- 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺ) እና Lote-2-20,000 (ሃያ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል!!
· ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
· የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 09/06/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
· ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 09/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
· ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!!
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡-
· የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
