Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline16 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-02-16 00:00:00
  • Categories Construction Works

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመጸዳጃ ቤት እና ሻወር ግንባታ ለአዲስ-አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 30/2018

 

1.     Construction of Toilet and shower @ Addis-Adama Branch Office

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

-       የታደሰ ንግድ ፍቃድ

-       ቫት ተመዝጋቢ

-       ክሊራንስ

-       በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ

-       የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

-       በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

·        ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት

·        የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 40,000.00 (አርባ ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

·        የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 09/06/2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት

·        ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 09/06/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት

·        ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

·        ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ድራሻ፡-

·        የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender