Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ማሰራጫና ማስተባበሪያ /ቤት 2018 . የበጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የጨረታው ዓይነት

1.     DX- 10 AM Broadcast Transmitter መለዋወጫነት የሚያገለግሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች

2.     የተለያዩ ዓይነትና ጥራት ያላቸውን ላፕቶፖችን፣ ዴስክቶፖችን ፕሪንተሮችን እና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ለሬዲዮ ትምህርት ስርጭት የሚሆኑና በመካከለኛ ሞገድ የሚሠሩ ሬዲዮች ናቸው:: በመሆኑም

I. አቅራቢው የተሰማሩበትን የሥራ ዘርፍ የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣

II. የዘመኑን የግብር መክፈሉን የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ የሚችል፤

III. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN No/ ያላቸው

IV. ከተሰማሩበት ዘርፍ ጋር በተያያዘ ስለተሰማራበት የሙያ ዘርፍ አቅራቢነት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል

V. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣

VL. በዘርፉ የዕቃ ጥራት /quality/ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

VIL. ከዘመኑ ግብርና ታክስ ዕዳ ነፃ መሆናቸውን የሚገልፅ የገቢዎች ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ

የጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ለውል ማስከበሪያ የሚሆን በቂ ዋስትናና ለዋስትና ሊበቁ የሚችሉ ማስያዣዎችን 10% ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ ማለትም

·        በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና ወይም በሲፒኦ /CPO/ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሕጋዊ ትዕዛዘ ያለው ከመጫረቻ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል

·        ተጫራቾች በጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 8:00 ድረስ ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ መግዛት ይችላሉ፡፡ ስለሆነም ለእያንዳንዱም የማይመለስ ብር

1.     ለሎት 5- ለኮምፒውተሮች ሬዲዮኖችና ተያያዥ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 1,000 (አንድ ሺህ ብር)

2.     ለሎት 6 DX- 10 AM Broadcast Transmitter መለዋወጫነት ለሚያገለገሉ ዕቃዎች 500 /አምስት መቶ ብር/ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ / እና ማስ//ቤት የማይመለስ በጽ/ቤቱ የኢን. ሂሳብ ቁጥር 1000023191718 ገቢ በማድረግ የባንክ አድቫንስ /አበባ ሜክሲኮ ካለው EBC ትራንስሚተር ጥገና ዲቪዥን ቢሮ የጨረታውን ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ - 0917153110 ወይም 0917553185 ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረጻና ማሰራጫ ማስ//ቤት

Save Tender