Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline26 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-02-27 00:00:00
  • Categories Construction Works

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የአጥር እና ጥበቃ ቤት ግንባታ ስራ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


ጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ ግልጽ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን /ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የአጥር እና ጥበቃ ቤት ግንባታ ስራ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከባሌ ሮቤ ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 105 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም www.merkato.com.www.afrotenedet.com and www.extratender.com መግዛት ይችላሉ።

 

የስራው አይነት

የስራው ቦታ

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚጀምርበት ቀን

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

አጥር እና ጥበቃ ቤት

ኦሊ

4280930

የካቲት 04 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 230 ሰዓት

15 ቀን

የካቲት 19 ቀን 2017 . ከቀኑ 1100 ሰዓት

የካቲት 20 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት

50,000

 

መስፈርቶች፡-

1.     የጨረታ ማስከበሪያ በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2.     2018 . ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3.     የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4.     በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ ሆኖ የስራ ልምድ ያለው በዘርፉ ሁለት የመልካም ስራ አፈፃፀም፤ የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፤

5.     በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

6.     ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7.     መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

Save Tender