Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን
  • Address አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 የቤት ቁጥር- የድሮ ሃዮሜ ኮሌጅ ህንፃ ላይ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251112609777
  • Website
  • Deadline18 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600.00
  • opening date2026-02-18 00:00:00
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የኤሌክትሮኒከስ (Electronics) ዕቃ እና የተለያዩ ቶነሮች (Toners) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ዕቃውን ለመግዛት የፈልጋል፡፡


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግል ጨረታ ማስታወቂያ

 ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/ግ/ጨ/007/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የኤሌክትሮኒከስ (Electronics) ዕቃ እና የተለያዩ ቶነሮች (Toners) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ዕቃውን ለመግዛት የፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

ሎት-1

Toner26A, Toner37A Toner59A, Toner151A, loner202A color, Toner107A, Toner 81A & Switch(layer3)

የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00

የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30

ብር 80,444.00/ ሰማንያ ሺህ አራት መቶ አርባ አራት ብር ከ00/100 ሳንቲም ብቻ 

 

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ እታ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ ላይ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::

3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደርየሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ አካውንት ቁጥር(1000254843017 EEU Ambo District Connection Fee) በሚለው  በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

5. አድራሻ፡- አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 የቤት ቁጥር የድሮ ሃዮሜ ኮሌጅ ህንፃ ላይየኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የአቅርቦት ሰንሰለት እና ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14

6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይበሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/007/2018 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

8. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-112-609777 መደወል ይችላሉ፡፡

10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን

Save Tender