Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline24 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-02-24 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር MSF/LP/01/2026

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ጥቅ ንድ፣ ዶዘር ኪራይ (D7 Bulldozer/ Dozer) በድጋሚ የወጣ

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

1.     ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2.     በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለአንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜከሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

4.     ተጫራቶች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በሲ.. ማቅረብ አለባቸው፡፡

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ .. የካቲት 17 ቀን 2018 . እስከ ከጠዋቱ 400 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 19 ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6.     ጨረታው በዕለቱ የካቲት 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 19 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7.     ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ስልክ ቁጥር፡- 0115-505607, 0115-505633

ሜክሲኮ አደባባይ ፕስ ሕንፃ

አዲስ አበባ

የመተሐ ሪካ

Save Tender