Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline24 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-02-24 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Used Items

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀው ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/02/2026

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀው ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

.

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ቁርጥራጭ ብረታ ብረት

ኪ.ግ

+750000

 

1.     ከላይ በዝርዝር የቀረቡትን ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ዕቃዎች ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሠርተፊኬት በማቅረብ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ገዝተው በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፤

2.     ማንኛውም ተጫራች መግዛት የሚፈልገውን ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ዕቃዎችን መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ንብረት አስተዳደር ቡድን በግንባር በመቅረብ መመልከት ይችላል፣

3.     ተጫራቶች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሠርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሠርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 500,000.00 (አምስት በመቶ ሺህ ብር) በባንክ .. (C.P.O) ማስያዝ አለባቸው፣

4.     ተጫራቾች፣ ከዚህ የጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ዝርዝር ላይ የሚሰጡትን ዋጋ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በትክከል በመሙላት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሽገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በላዩ ላይ ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ የካቲት 17 ቀን 2018 . ከቀኑ 430 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ከዚህ ሰዓት በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፣

6.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ .. (VAT) የማይጨምር ሲሆን፣ የጨረታ አሸናፊዎች ለሚገዙት ዕቃ ተጨማሪ እሴት ታክስ የመክፈል ግዴታ አለባቸው፣ ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ይኸው እንደተገለጸላቸው ያሸነፉበትን ሙሉ ዋጋ በቅድሚያ በመፈል ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ቀን አንስቶ 30 (ሰላሳ) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ ሲኖርባቸው፤ ይህ ባይሆን ግን ድርጅቱ ጨረታውን ሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያነት የተያዘውን ገንዘብ ለራሱ ገቢ የሚያደርግ መሆኑን ከወዲሁ ያሳውቃል፣

7.     ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 500 ሰዓት ላይ ከላይ ከፍ ብሎ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣

 

ፋብሪካው ስለ አሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ ቁጥር፡- 0115-505607, 0115-505633

ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ

አዲስ አበባ

 

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender