Tender Detail

Tender Details


የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር auction Ethiopia ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዋሽ ጉምሩክ //ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 11/06/2018 / በግልጽና በሐራጅ ጨረታ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር auction Ethiopia ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ በመመዝገብና የጨረታ ሰነዱን በማየት የሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን የእቃዎችን ሳምፕልም ከኦከሽን ኢትዮጵያ ድህረ-ገፅ (Auction Ethiopia page) ወይም አዋሽ ጉምሩከ //ቤት በአካል በመገኘት ወይም በቴሌግራም እንዲላከልዎት በማድረግ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የጨረታ መስፈርቾች፡-

1. ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ተጫራች በጨረታ በሚሸጡ ዕቃዎች ጋርበዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከሰ ምዝገባ ሰርትፍኬት፣የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከሊራንሰ (Clearance) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅሰቃሴያቸውን ለታከስ ማዕከሉ ያሳወቁበት፣ በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምሰክር ወረቀት እና የመለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋርእያይዞ በሲስተም አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀን 11/06/2018 / ከኦከሽን ኢትዮጵያ ድህረ-ገፅ (Auction Ethiopia page) ማየት ይችላሉ፡፡

3. ለግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (cpo) የሚወዳደሩበት እቃ ኮድ 5% እንዲሁም ለሃራጅ ጨረታ ለሚወዳደሩበት እቃ ኮድ ብር 100,000 (አንድ መቶ ብር) በባንክአሰርተው በአዋሽ ጉምሩክ //ቤት ስም በማስያዝ በሲስተም አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

.

የጨረታ ቦታ

የጨረታ ዓይነት

ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች

የዕቃዎች መመልከቻ ቀን በጋዜጣ

ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ

የጨረታው

የመዝጊያ እና

የመከፈቻ

ቀንና ሰዓት

1

አዋሽ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት

ግልጽ እና ሃራጅ

ጫማዎች፣አልባሳት፣

ኮስሞቲክስ፣የመኪና

መለዋወጫ፣የኤሌክ

ትሪክ እቃ፣የሞባይል

ቀፎና፣አከሰሰሪ፣ኮፐር

ዋየር እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች

ለግልፅ ጨረታ እስከ 11/06/18 ረቡዕ ከጠዋቱ 3፡45 እና ለሃራጅ ጨረታ እስከ 4፡45

ለግልጽ ጨረታ በ11/06/2018 ጠዋት 4፡00 ሲሆን ለሃራጅ ጨረታ የመጀመሪያ ጊዜ 5፡00 ይሆናል።

5. የጨረታው መከፈቻ ሰዓት እና ቀንን ከኦክሽን ኢትዮጵያ ድህረ-ገፅ (Auction Ethiopia page) በማየት የጨረታው ሂደት ተጀምሮ ከማለቁ በፊት ዋጋ መስጠት ይችላሉ፡፡

6. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (cp.o) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋርየሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ውጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ 3 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

7. ከአሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ 3 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን በመረከብ ከመጋዝን ማውጣት ይኖርበታል።

8. ከላይ በተ..7 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለኮሚሸኑ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡

9. //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. የአክሽን ኢትዮጵያ auction Ethiopia መተግበሪያን በተመለከተ የጥሪ ማእከሉን ሰራተኛ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 09-05-11-55-11/011-66-68-828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 13/97/49/27 ይደውሉ።

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ //ቤት

Save Tender