በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በመደበኛ በጀት በአዳራሽ ላይ የሚገጠም ድምጽ መሳሪያ ግዥ እና የኤሲ ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 12/2018
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በመደበኛ በጀት በአዳራሽ ላይ የሚገጠም ድምጽ መሳሪያ ግዥ እና የኤሲ ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል።
ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር መስፈርት መሰረት ለመሣተፍ የሚፈልጉ
1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው የተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ።
2. ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ከግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በአካል በመቅረብ የታደሰ ንግድ ፍቃድ በማሳየት መግዛት አለባቸው።
3. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00- 6፡00 ድረስ ብቻ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል። ሆኖም 11ኛው የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ለእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ በማቅረብ መወዳደር አለባቸው።
6. ተጫራቾች ጨረታውን በሚወዳደሩ በፖስታ በማሽግ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ለየብቻ በማድረግ ከሁለት ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
7. ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት/ ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
8. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፤ አንድ ተጫራች ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር አይችልም።
9. ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሣሰቢያ፡- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነው ግዥ 50% ቫት ቀንስን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-221-7002/3
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
