Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ
  • Address የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-95-98-10
  • Website
  • Deadline04 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-04 00:00:00
  • Categories Sanitary Ware

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/BM/28/2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ

የዕቃውን ዓይነት

የፕሮጀከት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ  መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

Supply of Sanitary Fixture

ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፐሮጀክት

DCE/BM/28/2026

የካቲት

25/2018 ዓ.ም 4:15 ሰዓት

የካቲት

25/2018 ዓ.ም4:30 ሰዓት

100000.00

ስለሆነም፡-

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታከስ ከሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ…ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺ ብር) በባንከ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንከ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ለı20 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴከኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ:- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ on4-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com የድህረ ገፅ አድራሻwww.dce-et.com

ፓ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ.ቁ 0114-40-04-71/0114-42-07-46

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ

Save Tender