Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline06 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-03-06 00:00:00
  • Categories Construction Works

ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በመካኒሳ የዋና መ/ቤት ህንጻ ጂ+10 እና ጂ+2 አጠቃላይ የሕንጻ ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።


ተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 005/2018 .

 

ድርጅታችን በመካኒሳ የዋና /ቤት ህንጻ +10 እና +2 አጠቃላይ የሕንጻ ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     የታደሰ ፍቃድና የዘመኑ ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     ቫትን አካቶ የማይመለስ ብር 500.00 /ብር አምስት መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 308 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

3.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻችሁን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን ሠነዶች እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሠዓት ድረስ መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 415 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

ፖ.ሣ.ቁ. 3516 ስልከ 011 369 0563 ፋክስ 011 5 513299

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

 

ብሔራዊ አልኮልና ረቄ ፋብሪካ

Save Tender