Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline13 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-03-13 00:00:00
  • Categories Finishing Work

ድርጅታችን የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ መካኒሳ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የቆርኪ መክደኛ ማሽን ቤት ጣሪያ በማይካ ለማሰራት ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 006/2018 .

 

ድርጅታችን መካኒሳ በሚገኘው ዋና /ቤት የቆርኪ ደኛ ማሽን ቤት ጣሪያ በማይካ ለማሰራት ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     የታደሰ ፍቃድና የዘመኑ ግብር ለመከፈላችሁ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤

2.     ቫትን አካቶ የማይመለስ ብር 500.00 /ብር አምስት መቶ/ በመፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 308 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

3.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻችሁን ኒካል እና ፋይናንሻል ኦሪጅናል እና ፎቶ ኰፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤

5.     ድርጅቱ ማሰራት የሚፈልግበትን ቦታ በአካል በመገኘት መጎብኘት እና እና ስለ ሥራው ከሚመለከተው ጋር መወያየት ይቻላል፣

6.     ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን ሠነዶች እስከ መጋቢት 4 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሠዓት ድረስ መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4:15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤

8.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ፖ.ሣ.ቁ 3516 ስልክ 011 369 0563 ፋክስ 011 5 513299

 

የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

Save Tender