በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅ/ጽ/ቤት አዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት እና ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ዲዴሳ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ዲዴላ ዲስትሪክት ላይ የቁም የ"Grevillea robusta" ግንድላ እና የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የPinus ድብልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
OFWE/GU-12/2018
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅ/ጽ/ቤት አዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት እና ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ዲዴሳ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ዲዴላ ዲስትሪክት ላይ የቁም የ"Grevillea robusta" ግንድላ እና የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የPinus ድብልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙክታር ዲስትሪክት እና አርሲ ቅ/ጽ/ቤት አዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
1. የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና TIN Number" ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ - የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል/ ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት አርሲ ቅ/ጽ/ቤት ነጌሌ አርሲ ከተማ፤ ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት መቱ ከተማ እና ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጭሮ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ይቆያል።
3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች ቅ/ጽ/ቤት የምትጫረቱ መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111240249 በመደወል መጠየቅ ወይም "www. oromiaforest.et ድረ-ገፅ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት