Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
  • Address ጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ አራት ኪሎ ማረሚያ ቤት ጎን : ጋምቤላ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0475510136
  • Website
  • Deadline08 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-03-09 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Educational And Training Equipment And Machinery

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከ UNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የተቀናጀ ትምህርት የቅድመ አንደኛ ደረጃ 1 እና 2 የመምህሩ መምሪያ ህትመት አገልግሎት ግዥ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ UNICEF በተገኘ በጀት 2018 የተቀናጀ ትምህርት የቅድመ አንደኛ ደረጃ 1 እና 2 የመምህሩ መምሪያ ህትመት አገልግሎት ግዥ በግዥ በመለያ ቁጥር UNICEF/Non-con/NCB/2018/01 እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ ግዥ በግዥ በመለያ ቁጥር UNICEF-Goods-NCB-2018-01 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ እንጋብዛለን።

1.     ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ አይነት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ንግድ ምዝገባ ወረቀት

2.     ተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.     የዘመኑን ግብር ስለመፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.     የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

5.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት ከትምህርት ቢሮ ግዥ የስራ ከፍል ቁጥር 20 በመቅረብ የማይመለስ 300.00 በመፈል መውሰድ ይችላሉ።

6.     ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ኒካልና ፋይናንሺያል ነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።

7.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘገጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታ ሰነዱ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ተዘግቶ 4:00 በቢሮው ቅጥር ውስጥ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።

8.     ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- ጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ አራት ኪሎ ማረሚያ ቤት ጎን

ስልክ፡- (+251) 47 551 1477

 

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክል መንግስት ትምህርት ቢሮ

 

Save Tender