Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline07 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-07 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Stationery Materials

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ወረቀቶች፣ ቀለሞች፣ ከቲንግ እስቲክና ፕሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ሰነድ

 

ቦሌ ማተሚያ .የተ.የግ.ማህበር፡- የተለያዩ ወረቀቶች፣ ቀለሞች፣ ከቲንግ እስቲ ፕሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.     ተጫራ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስ ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.     ተጫራ በቅድሚያ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /እስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ክፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ፡፡

5.     ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 300 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ/የግዢ ፍል ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን በዝግ ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል

6.     ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-

ቦሌ ማተሚያ /የተ/የግ/ማህበር

ስልክ ቁጥር ........ 01115 15 50 05/0115 51 88 72

ፋክስ 0115 51 86 96

..ቁጥር... .2365

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

አዲስ አበባ

 

ቦሌ ማተሚያ /የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender