የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸሳ/ ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 003/2018
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸሳ/ ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሁለት ዓመት እና ከዚያ ላይ የመልካም ሥራ አፈፃፀም እና ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ ሥራና ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ፣ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል። ስለዚህ በዘመኑ የታደሠ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነምበር እና የቫት ሰርተፍኬት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሠነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በ500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የጨረታው ሰነድ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡15 የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሠነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ። ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይችላሉ። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 022 223 0293/022 223 0017 በመደወል ይጠይቁ።
በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
