Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline11 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-03-11 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


3 ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሚ///አስ/ ፋይ////ቤት 2018 በጀት ዓመት በሚ///አስ/ ስር ለሚገኙ //ቤቶች አገ/ የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል፡፡

1.      ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.      የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው

3.      በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4.      የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

5.      ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች /ቤት ሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

6.      የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን /በነጻ/ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ

7.      የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ህጋዊነት ሰነድ እና ፋይናንሻል የተሞላበትን ሰነድ 1 ኦርጅናልና 1 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8.      የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ብር/ ከታወቀ ባን የሚሰጥ የተረጋገጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንከ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ለሚ///አስ/ ፋይናንስ /ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

9.      ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ታሽጎ በዚያው ቀን 400 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡

10.  ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው፡፡

11.  በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡

12.  /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

Save Tender