Tender Detail

Tender Details

  • Company የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ደባርቅ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058 117 0033
  • Website
  • Deadline14 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-03-14 00:00:00
  • Categories Vehicle tire , Machinery Spare Parts , Vehicle Spare Parts , Battery

የደባርቅ ከተማና አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ 2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሎት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደባርቅ ከተማና አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት /ቤት 2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሎት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ስለዚህ፡-

-         ሎት 1- የመኪናና የማሽነሪ መለዋወጫ (ስፔርፓርት) እቃዎች፣

-         ሎት 2 - የማሽነሪ እና የመኪናዎች ጎማና ባትሪ

ዚህ ተጫራቾች ያሟ የሚገባቸው፡-

1.     ህጋዊ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣

2.     ቲን ነበር ያላቸው፣

3.     የግዥ መጠን ብር 200.000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት (VAT) ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናቶች በመንግስት የስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን በብር 100 /አንድ መቶ ብር/ መግዛት ይቻላል፡፡

5.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለሚጫረቱበት ጨረታ በየሎቱ በእያንዳንዱ ማለትም ለሎት 1- የማሸነሪና መኪና መለዋወጫዎች ስፔርፖርት ግዥ 30,000 ብር ለሎት 2 ጎማና ባትሪ ግዥ 20,000 ብር ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ በመሂ 1 የተቆረጠ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ሆኖ መረጃውን ፖስታው ውስጥ አስገብተው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡

6.     የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 13 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመ ጊዜ ጀምሮ 16 ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ድረስ ወይም ከዚያ በፊት አንድ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ሳጥኑ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

7.     የመጫረቻ ሰነዱ ዋጋ ፀንቶ የሚቆየው ጊዜ 40 የስራ ቀናቶች ይሆናሉ፡፡

8.     ጨረታው ቢሮ ቁጥር 13 በተገለጸው ቦታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመ ጊዜ ጀምሮ 16 ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙ ከቀኑ 430 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

9.     ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዕቃ ዓይነት ዝርዝር ከሚገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዕቃ ዝርዝር መረዳት ይችላሉ

10. ናፊው ድርጅት ንብረቱን ደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት /ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡

11. ተጫራቾች ሰነዱን በሚሞሉበት ሰዓት ስርዝ ድልዝ መኖር የሌለበት ሲሆን የእቃው ናሙና ቢሮ ቁጥር 13 በግንባር በመቅረብ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡

12. ተጫራቾች የሚያቀርቡ የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ሙሉ ስማቸውን ፊርማቸውን በሙሉ አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው

13. ጨረታው በሎት ጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ሙሉ በሙሉ በሞላ ስለሆነ ከመጫረቻ የዋጋ መሙያ ሰነዱ ላይ ከፍት ማድረግ የለባችሁም በተጨማሪም የዕቃዎች ብዛት ከበጀት አንፃርሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡

14. /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

15. በጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ አቅራቢዎች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው በስልክ ቁጥራችን 058 117 0033 ወይም 0581174208 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- ሁሉም ዕቃዎች ጥራቱን የጠበቀና በተጠየቀው ሞዴል መሰረት ኦርጅናል መሆን አለባቸው።

ተጨማሪ ማብራሪያዎች መረጃዎች ካሉ በቢሮአችን በውስጥ - ሰሌዳ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት /ቤት

Save Tender