Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሕር ዳር ሪጅን (Ethiopian Electric Service Bahir Dar Region)
  • Address ባህርዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0583206999
  • Website
  • Deadline14 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-16 00:00:00
  • Categories Vehicle (Garage Service)

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ ፣ መካከለኛ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለ5 ዓመት በሚቆይ ውል ተጫራቾችን አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡


2 ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤአባሪ/ግብጨ/011/2018

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ መካከለኛ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን 5 ዓመት በሚቆይ ውል ተጫራቾችን አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1.     ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለው ጋራዥ ጥገና ለማድረግና ለማደስ መወዳደር ይችላል፡፡

2.     ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለው ድርጅት የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይቻላል፡፡ ባሕር ዳር ሪጅን /ቤት ቀበሌ 05 .ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ስልክ ቁጥር 058-320-6999/6775 ባሕር ዳር፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ - በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ስራ ፈቃድ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸው

5.     ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO በባንክ ጋራንት ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ ማስያዝ አለባቸው

6.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ. 2 በተገለጸው አድራሻ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

7.     ተጫራ ከመንገድና ትራንስፖርት ባለስልጣን የተሰጠ የስራ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡

8.     ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሰረት ማቅረብ አለባቸው

9.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በባሕር ዳር ሪጅን ሰፕላይ ቼይን፣ ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 408 መጋቢት 07 ቀን 2018 / 830 ሰዓት ይከፈታል፡፡

10. ሪጅኑ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን

Save Tender