Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤንች ማጂ ልማት ማህበር
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0970039303
  • Website
  • Deadline09 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price50.00
  • opening date2026-03-09 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Others

ቤንች ማጂ ልማት ማህበር ቀጥሎ ያሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቤንች ማጂ ልማት ማህበር ቀጥሎ ያሉትን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የእቃው ዓይነት ዝርዝር

1.     ሞተር ሣይ

Engine: Single-cylinder, 4-Strok, Air Cooled.

Max Power. 7.0 Kw at 7,500-8,000 r/min

MAX Torque: 10 N.M at 5,500-6,500 r/min

Transmission:5-Speed Manual Rotary Shift

Carburetor: Ueal BS-26 type FULL engection

2.     ዣንጥላ፡ የቤማልማ እና JSI ሎጎ ያለበት

መካከለኛ

አውቶማቲከ ተካፋች የሆነ

በጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ ቀናት የጨረታውን ሰነድ በቤንች ማጂ ልማት ማህበር /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ብር 50.00 (ብር ሃምሳ) በመግዛት መወዳደር ይቻላል፡፡

1.     የዘርፉ ፍቃድ ያለው

2.     የዘመኑን ግብር የከፈለ

3.     የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና

4.     የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታውም 6ኛው ቀን 300 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታሉ፡፡

 

ማሳሰቢያ፡-

ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 0970039303/0913084916/0908009830 መደወል ይቻላል፡፡

 

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር

 

Save Tender