Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Prison Commission- Ethiopia (የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን)
  • Address ፒያሳ ፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን ዋ/መ/ቤት ከአዲስ-አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከፍ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-54-80
  • Website
  • Deadline23 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-03-23 00:00:00
  • Categories Sewerage

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡


አጠቃላይ ሆስፒታል

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን 2018 . በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡

 

/

የዕቃው ዓይነት

1.

በአባ ሳሙኤል የሚገኘው ማረ/ቤት የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ዝርጋታ ስራ

 

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሱ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ባችሁ፡፡

1.     በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው የተገለጸ መሆን አለበት፡፡

2.     የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡

3.     ተጨማረ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው

4.     የመንግስት /ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን የዘመኑን ግብር ከፍለው ስለማጠናቀቃቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው

5.     ማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም፤

6.     በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት .. 100,000 ብር ማስያዝ ይኖርባቸኋል፡፡ እንዲሁም የባንክ ዋስትና የሚያስይዙ ተጫራቾች የቆይታ ጊዜው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር90 ቀንና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡

7.     ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን /ፋይናንሻል/ ሰነዶችን በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለበት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ተወዳዳሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ውጪ ይደረጋል፤

8.     ማንኛውም ተጫራች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል እና ኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን በትክክ መጻፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ እና በሁሉም የመጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ስርዝ ድልዝ፣ በፍሉድ የጠፋ እና ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የለውም

9.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኦ ከቴክኒክ ሰነዶች ጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው

10. ተጫራቾች ፒያሳ /አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከፍ ብሎ በሚገኘው ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ዋናው /ቤት 1 ፎቅ የፋይናንስ ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

11. ጨረታው መጋቢት 14/2018 . ከረፋዱ 600 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በመ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፣

12. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፤

13. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

14. ተጫቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 01-11-26-56-65 ደው መጠየቅ ይችላሉ

 

ፌዴራ ማረሚያ ኮሚሽን

Save Tender