Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 047-221-62-87
  • Website
  • Deadline16 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-03-16 00:00:00
  • Categories Art , Sales, Disposals And Foreclosure

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ መጋቢት 7/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ መጋቢት 7/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1.     በቀርንጫ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ላይ ለመወዳደር ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተስጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 6/07/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/ መቆጣቢያ የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

ተ.ቁ

 

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

 

የጨረታ ዓይነት

 

የንብረት ማመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 2/07/2018 እስከ 6/07/2018 ዓ.ም

 

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

 

ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት

 

ግልጽ ጨረታ

 

መጋቢት 7/2018 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ /ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል

 

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-6287-047-211-2997 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender