አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
አ.ሚ.ኔ.በ.ግ. ጨ 013/2018 ዓ.ም
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት
ይፈልጋል፡፡
ሎት 1. ሲሲ ቲቪ ካሜራ
ሎት 2 ጊንባል
ሎት 3. ኢንቲሪየር ዲዛይን
ሎት 4. Cor 19 ላፕቶፕ
ሎት 5 የኤሌክትሪክ መኪና ጋራዥ
ሎት 6 የሬዲዮ የአማርኛ ድራማ
ሎት 7 የማጀቢያ ሙዚቃ
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ከሊራንስ ያላቸው።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በግዥ አቅራቢነት የተመዘገበ፤-
3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና በፖስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖርይጠበቅባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለእያንዳንዱ ሎት 1. ሲሲ ቲቪ ካሜራ ግዥ 150,000 ብር ሎት 2, ጊንባል ብር 100,0000 ሎት 3. ኢንቲሪየር ዲዛይን 300.000 ብር ሎት 4. Cor 1 9 ላፕቶፕ 250,000 ብርሎት 5. የኤሌከትሪከ መኪና ጋራዥ 100,000 ብር ሎት 6. የሬዲዮ አማርኛ ድራማ 50,000 ብር ሎት 7. የማጀቢያ ሙዚቃ 50,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርከ ቢሮ ቁጥር 6 ለሰነዱ ከፍያ በጋዜጣ በወጣ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 28 ሰነዱን ለመግባት ይችላሉ፡፡
6. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ይከፈታል። ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ለመከፈት እያግደውም ። የመከፈቻው ዕለት በዓል/ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውን ቴከኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ፣ ፋይናንሻል ኦሪጂናል ኮፒ፣ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
8, እንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
9. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ በሲፒኦ የጠቅላላ ዋጋውን 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል።
10. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው። አድራሻ
* የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ከርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ሕንፃ
*ለበለጠ መረጃ ስልክ 0111116382 መደወል ይችላሉ፡፡
ፖስታ ሳጥን 27080/100
ኢሜይል Email@website.com/Email@website.com
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ
