የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለአንድ አመት የሚቆይ ለህክምና የሚሆን ኦክስጅን የሚያቀርብለትን ድርጅቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለአንድ አመት የሚቆይ ለህክምና የሚሆን ኦክስጅን የሚያቀርብለትን ድርጅቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1. በቅርብ በ2018 የታደሰ ከስራው ጋር የታደሰ የንግድ እና የሙያ ፍቃድ እንዲሁም Tin Number ያለው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ለ50,000(ሃምሳ ሺህ ብር) በሆስፒታሉ ስም ማስያዝ አለባቸው።
3. ተጫራቾች M3 በማወዳደር የሚያልፍ ይሆናል።
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት በታሸገ ፖስታ ወይም ኤንቨሎፕ በሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ የጨረታ ሰነድ ጋር ያለው መስፈርት አሟልቶ የተገኘ በድርጅቱ ስምና ፊርማ ማህተም ያለው መሆን አለበት።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል ከቢሮ ቁጥር 47 መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች በራሳቸው ትራንስፖርት እና ጫኝና አውራጅ በሆስፒታሉ በፕሮግራም/መጠይቅ መሰረት ማቅረብ የሚችል።
7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር)ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ስአት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት በሆስፒታሉ ላይብረሪ ይከፈታል።
8. በሆስፒታሉ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 437 1371/ 011 433 8187 መደወል ይችላሉ።
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የቢሾፍቱ
አጠቃላይ ሆስፒታል
