Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
  • Address አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-56-98-69
  • Websitehttps://press.et/
  • Deadline03 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-04-03 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent , Telecommunication Equipment , Transportation Service And Cargo

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃ እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 012/2018

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃ እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም:- ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

·        በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

·        የንግድ ምዝገባ

·        የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት

·        የቫት ሰርተፍኬት

·        በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገበ

ሎት 1. wifi access point (router) የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (ንድ መቶ ሺህ ብር) ሎት 2. የመኪና ኪራይ አገልግሎት (ለመካከለኛ አመራሮች) ለስድስት ወራት በውል የሚፈጸም የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100.000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ሎት 3 የመኪና ኪራይ አገልግሎት (ለገበያ እና ለተሰብሳቢ ሂሳብ ሰራተኞች አገልግሎት) ለስድስት ወራት በውል የሚፈጸም የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)

·        በሲ..ኦ፣ ቢድ ቦንድ ወይም ለጥቃቅንና አነስተኛ ከአደራጃቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ በማያያዝ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ተከታታይ ቀናት ንደኛ ፎቅ በሚገኘው አቅርቦት መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኒካል መንት ዋና እና ቅጂ እንዲሁም የሚወዳደሩበትን ዋጋ ዋና እና ቅጂ በሚል በጉልህ በሚታይ መልኩ በመጻፍና የሚወዳደሩበትን ሎት በፖስታዎቹ ላይ በመግለጽ በአራት የተለያየ ፖስታ በማሸግ በእንድ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

·        በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 100 ብር በመፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

·        ስርዝ ድልዝ ያለውና ያልተፈረመ እንዲሁም በጉልህ የማይታይ አጠራጣሪ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

·        ጨረታው 16ኛው ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 430 በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ 1 ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የተጫራቹ አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት ኢያስተጓጉለውም፡፡ የጨረታ ፈቻው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

·        ድርጅታችን አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡- አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

 

Save Tender