Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ኢትዮጵያ, Phone: 0942704778
  • Website
  • Deadline14 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-04-14 00:00:00
  • Categories Building Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018 ዓ.ም በወረዳው ማዕከል ሚቄ ከተማ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚሰጥ 3 (ሦስት) ብሎክ ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ሰለሚፈልግ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ድርጅት እንዲወዳደር ይጋብዛል።


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018 ዓ.ም በወረዳው ማዕከል ሚቄ ከተማ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚሰጥ 3 (ሦስት) ብሎክ ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ሰለሚፈልግ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ድርጅት እንዲወዳደር ይጋብዛል።

መስፈርት

1.     በዘርፉ ደረጃ 6 (ስድስት) ፈቃድ ያለው እና ፈቃዱን ያደሰ መሆን አለበት

2.     የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ

3.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ TIN Number ያለው

4.     የአቅራቢነት ምዝገባ በኦንላይን የተመዘገበ

5.     የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 300,000 /ሦስት መቶ ሺ ብር/ ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል በሙሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል። በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ከጉራጌ ዞን እኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግ/ን/አስ ሥራ ሂደት 500 አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ ለ21 (ሃያ አንድ) የሥራ ቀናት ብቻ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ደግሞ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ሲሆን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋጋ ሞልተው አንድ ቴክኒካል ኦርጂናል እና ፋይናሻል ኦርጂናል እንዲሁም ሁለት ኮፒ በማዘጋጀት በፖስታ በማሸግና በእናት ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ላይ ይከፈታል። የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ቢያጋጥመው ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚቀየር መሆኑን እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ፡ በአፈፃፀማቸው ምክንያት ከክልሉ ግዥ ኤጀንሲ እገዳ ወይም ማስጠንቀቅያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም።

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ 09 42-70-47-78

 

እኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

Save Tender