የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ መንገድ ልማት ሥራዎችን ለማከናወንና ሬዳሽ ለማምረት ማሽነሪዎችንና ገልባጭ መኪናዎችን በኪራይ ለማሰራት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ መንገድ ልማት ሥራዎችን ለማከናወንና ሬዳሽ ለማምረት ማሽነሪዎችንና ገልባጭ መኪናዎችን በኪራይ ለማሰራት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት፡-
1. የማሽነሪና የተሽከርካሪዎች ዓይነት፡ -
* ግሬደር የፈረስ ጉልበት 225 90 HP ከዚያ በላይ ብዛት1
* ባክሎደር የፈረስ ጉልበት 90 HP ከዚያ በላይ ብዛት 1፣
* ገልባጭ መኪና/ስኖትራክ 16 ሜ.ኩ ብዛት 1
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡-
1. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣
4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
5. ከሚመለከተው መ/ቤት የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፤
6. የተመሰረቱበት ዓመት እ.ኤ.አ ማሽነሪዎች 2012 እና መኪና 2012 ከዚያ በላይ
7. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ (አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ) አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /ለአሥር ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ብር 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲ ፒ ኦ (CPO) ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
9. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ (ቴክኒካል እና ፋይናንሻል) በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ወይም ህጋዊ ይከፈታል። ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈት ይሆናል።
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 046-212-1334
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ የኢኮኖሚ ልማት መምሪያ
