Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline06 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-06 00:00:00
  • Categories Machinery , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የማር እና የእንሰት ማቀነባባሪያ ማሽኖች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የማር እና የእንሰት ማቀነባባሪያ ማሽኖች ግዥ

ጨረታ ቁጥር 124/18

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የማር እና የእንስሳት ማቀነባባሪያ ማሽኖች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ሎት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

1.

የማር ማቀነባበሪያ ማሽን ግዥ (አቅርቦት፤ ተከለ፤ ኮሚሽን፤ ስልናን) አካትቶ

በሴት

ሎት 1

3

105,000

9:00

9:05

2.

የእንስሳት ማቀነባበሪያ ማሽን ግዥ (አቅርቦት፤ ተከ ኮሚሽን፤ ስልናን) አካትቶ

በሴት

ሎት 2

1

120,000

10:00

10:05

 

መሟላት ያለባቸው ግዴታዎች

·        በስራ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰነዶችን ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

·        በተጫራቾች የሚያቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ .. በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፤ በካሽ ያስያዙበት ማቅረብ አለባቸው።

·        ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 19/07/2018 . 900 ሰዓት የማይመለስ ብር 200 ለሰነድ በመክፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኛው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መዉሰድ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ (ፕሮፎርማ) በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/7/2018 . ሎት 01 ከቀኑ 900 ሰዓት እንዲሁም ሎት 02 ከቀኑ 1000 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘገጃት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

·        የጨረታው ሳጥን በቀን 28/7/2018 . ሎት 1 ከቀኑ 900 ታሽጎ 905 ሰዓት እንዲሁም ሎት 02 ከቀኑ 1000 ታሽጎ 1005 ሰዓት /ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል፡፡

·        ቢሮው ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

Save Tender