Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 4734508
  • Website
  • Deadline18 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price3000.00
  • opening date2026-04-20 00:00:00
  • Categories Construction Works

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ ቀሺ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ 2018 በጀት ዓመት በክልላችን በካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ ቀሺ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት፡-

.

ፕሮጀክቱ ስም

አድራሻ

ደረጃ

ሲፒኦ/በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና

ዞን

ወረዳ

1

ቀሺ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ

ካፋ

ዴቻ

GC-5 ወይም BC-5 እና ከዚያ በላይ

300,000

 

 

የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርትፍኬት እና 2018 / ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

1.     ተጫራቾች የግንባታ ስራ መልካም ስራ አፈጻፀም ማቅረብ የሚችሉ።

2.     ተጫራቾች በክልሉ በየትኛውም የግንባታ ዘርፍ ውለታ ያላቋረጡና በተሰጣቸው የውለታ ጊዜ ስራቸውን ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው።

3.     ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሰነድ የማይመለስ 3,000 /ሶስት ሺህ ብር/ በመከፈል በቢሯችን ግዥ ፍያ ንብረት አስ/ ዳይሬክቶሬት በመግዛት መዉሰድ ይቻላል።

4.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል።

5.     ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ሞልተው እያንዳንዱ በተለያየ ፖስታ ታሽጎ በእናት ፖስታ አሽጎ ማቅረብ አለበት።

6.     ጨረታው ሰነድ የሚገባዉ ጨረታዉ አየር ላይ ከዋለ 22 (ሃያ ሁለተኛዉ) ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።

7.     ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም በተባለው ሰዓት ይከፈታል።

8.     ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይከፈታል።

9.     ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ +251 473450879 ይደ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Save Tender