በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማከል ተቃሚ በሆነ በጌዴኦ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስ መምሪያ አጥር ግንባታ እና የግቢ የማስዋብ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማከል ተቃሚ በሆነ በጌዴኦ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስ መምሪያ አጥር ግንባታ እና የግቢ የማስዋብ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
ስለዚህ በመስኩ የተሠማራችሁ ተጫራቾች
* በደረጃ 8 የተደራጁ ማህበራት
* የዘመኑን ግብር የከፈለና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
* የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin number ያለውና ማቅረብ የሚችል
* የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
* በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡና የታደሰ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
* የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
* የ2017 በጀት ዓመት ከግብር ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ከገቢዎች የተሰጠ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ
* በክልሉ እና በዞናችን ውስጥ በግንባታ ሥራ ላይ ተሰማርተው ሥራዎችን ያላስተጓጎሉ ውል ያላቋረጡ መሆን ይገባዋል፤
* የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤
* ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመውሰድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ የጨረታ ሰነድ እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አንድ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት በ16ኛው ቀን ይሆናል።
* ኦርጅናል ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ በሚታይ መልኩ በድጋሚ መጻፍ አለበት።
* በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የማህበሩ ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት።
* ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ለ15 ተከታታይ ቀን ከዋለበት በኋላ በ16ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
* ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 80,000 (ሰማንያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም ለ90 (60+30) ቀን የሚቆይ በባንክ ዋስትና ሆኖ በፕራ ገንዘብ እና በኢንሹራንስ ዋስትና መቅረብ አይቻልም፤
* ጨረታው የሚገመገመው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት እንደገና ተሻሽሎ በወጣው የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 70/2017 እና በዚሁ መመሪያ ላይ ማብራሪያና ማሻሻያ በተደረገው መሠረት ነው።
* በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሰነድ ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ዉጭ ይደርጋል፤
* መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 131 0108 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፤
በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
