Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 047-221-62-87
  • Website
  • Deadline04 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-04-04 00:00:00
  • Categories Jewelry

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ መጋቢት 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ

ጨረታ ማስታወቂያ

 

ጅማ ጉምሩ //ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ///ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ መጋቢት 26/2018 . ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1.     በቅርንጫፍ /ቤታችን በጨረታ በቀረቡት የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ላይ ለመወዳደር ተጫራች በዘርፍ የጸናና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/07/2018 . ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመፈል በጅማ////ቤት እና ከሆሌ /መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሠነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ //ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

 

.

የቅ//ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 21/07/2018 . እስከ 25/07/2018 .

የጨረታ የመዝጊያ እና

የመፈቻ ቀንና ሰዓት

1.

ጅማ //ቤት

ግልጽ ጨረታ

መጋቢት 26/2018 . 3:45 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይከፈታል

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87   047-211-29-97 ደው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

ጅማ ጉምሩክ //ቤት

Save Tender