Tender Detail

Tender Details

  • Company በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  • Address ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-131-01-08
  • Website
  • Deadline15 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-04-15 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ የአጥር ግሪል እና የጥበቃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማጎበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ የአጥር ግሪል እና የጥበቃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማጎበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

ስለዚህ በመስኩ የተሠማራችሁ ተጫራቾች!

-       በደረጃ 8 የተደራጁ ማኅበራት፣

-       የዘመኑን ግብር የከፈለና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤

-       የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin Number ያለውና ማቅረብ የሚችል፤

-       የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል

-       በከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር የተመዘገቡና የታደሰ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤

-       ቅራቢነት የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣

-       2017 በጀት ዓመት ከግብር ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ከገቢዎች የተሰጠ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ

-       ልሉ እና በዞናችን ውስጥ በግንባታ ሥራ ላይ ተሰማርተው ሥራዎችን ያላስተጓጎሉ ውል ያላረጡ ይገባቸዋል!

-       የጨረታ ሠነዱን ከግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬቶሬት ትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) በመፈል መግዛት ይችላሉ።

-       ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በመው አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ የጨረታ ሠነድ እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አንድ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት 16ኛው ቀን ይሆናል፡፡

-       ኦርጅናል ሠነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ በሚታይ መልኩ በድጋሚ መጻፍ አለበት፤

-       በእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ ላይ የማኅበሩ ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት።

-       ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ 15 ተከታታይ ቀን ከዋለበት በኋላ 16 ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ታሽጎ 430 የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያው ዕለት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

-       ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 40,000 (አርባ ሺህ ብር) በባን በተረጋገጠ ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም 90 (60-30) ቀን የሚቆይ በባን ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ እና በኢንሹራንስ ዋስትና መቅረብ አይቻልም፤

-       ጨረታው የሚገመ የደቡብ ኢትዮጵያ ልል መንግሥት እንደገና ተሻሽሎ በወጣው የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 70/2017 እና በዚሁ መመሪያ ላይ ማብራሪያና ማሻሻያ በተደረገው መሠረት ነው።

-       በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሠነድ ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ዉጭ ይደርጋል፣

-       /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0461310108 ደው መጠየቅ ይችላሉ

 

በጌ ዞን ፋይናንስና መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

 

Save Tender