Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዢና ንብረት አስተዳደር ቡድን
  • Address ሰሜን ሸዋ መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116736550
  • Website
  • Deadline06 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-06 00:00:00
  • Categories Flora And Horticulture , Pharmaceutical Products

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ጉብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመ/ቀ/ገ/ወ/ትም/ጽ/ቤት እና ግ/ጽ/ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የእትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ጉብረኤል ወረዳ ገንዘብ /ቤት የግዥ ቡድን ለመ//// ///ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመ////ትም//ቤት እና //ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የእትልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉየታደሰ፣ አግባብነት ያለው ንግድ ስራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነበር) እና ማረጋገጫ ማስረጃ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ሲሆን የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት የሚያቀርቡበትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ መሰረት በመሙላት አንድ አርጅናል በማሸግ በመ//////ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ ከላይ በተዘረዘሩት ጨረታ ላይ ሲሳተፉ የብቃት ማረጋገጫ ማያያዝ አለባቸው።

1.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% ብር ከነቫቱ ማስያዝ አለባቸው

2.     ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ 5 ተከታታይ ቀን ሲሆን 6 ቀን 330 ታሽጎ 400 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 330 ሰዓት ታሽጎ ወዲያውኑ 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡

3.     ተጫራቾች በሚያቀርቡት የዋጋ ዝርዝር ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የተሰረዘ ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ የሆነ ሰነድ የተከለከለና ከጨረታ የሚያሰርዝ ነው፡፡

4.     ለጨረታ የሚያስፈልገ የተሟላ የጨረታ ሰነድ ያላቀረቡ ተጫራቾች በግዥ ደንብና መመሪያ መሰረት ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡

5.     ተጫረቾች በጨረታ ሰነዱ እና ፖስታው ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ አለባቸው።

6.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ መሆን አለበት ፡፡

7.     የጨረታ ስርዓቱን ለማዛባት የሚሞከሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያቸውን በመውረስ ወዲያውኑ ከጨረታ ውጪ ይደረጋሉ፡፡

8.     ተጫራቾች በጨረታው አሸናፌ ከሆኑ በኋላ የሚያቀርቡት እቃ በጨረታ ሰነድ እስፔስፌኬሽን መሰረት ኦርጅናል እቃ ማቅረብ አለባቸው

9.     /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ /ቤት የግዥ ቡድን

ስ.ቁ 0116736550/0910779707 /0913247806/0921747797

 

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ /ቤት ግዢና ንብረት አስተዳደር ቡድን

Save Tender