Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline14 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-04-14 00:00:00
  • Categories Finishing Work

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለቂርቆስ ቅርንጫፍ የፓርቲሽን ስራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ተፈልጓል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/24/18

 

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ /የተ/የግል ማህበር ለቂርቆስ ቅርንጫፍ የፓርቲሽን ስራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ተፈልጓል፡፡

በዚህም የህንጻ ፓርቲሽን ስራ መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን በሀገር ዓቀፍ ግልጽ ጨረታ ደረጃ 6 የህንጻ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት የመሳሰሉትን የቴኒከ ሰነዶች በተለየ የታሸገ ፖስታ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶክመንት በተለየ ሁለተኛ የታሸገ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ የግዥ ዋና ክፍል ብር 100 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 200-600 እንዲሁም ከሠዓት 700- 1100 እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጠዋት ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ የህንጻ ፓርቲሽን ስራ ብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዚያ 6 ቀን 2018 . 400 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት 430 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ክውድድሩ ወጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ- መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-1-569992

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

Save Tender