የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እና አሮጌ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ
ጨረታ ማስታወቂያ
የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እና አሮጌ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች ለማሳታፍ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. በሥራ ዘርፍ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
2. የቫት /የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸው መሆኑን።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በትክክል ሞልተው በኦረጅናል እና በኮፒ ሠነድ በ2 በተለያየ ፖስታ አሽገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ውድድሩ በድምር ዋጋ ወይም በሎት መሆኑ ታውቆ ሁሉም መሟላት አለባቸው።
6. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው ከ5 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት መጥተው ውል መውሰድና በውሉ ላይ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ውሉን መፈፀም አለባቸው።
7. ተጫራቾት የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል ድረስ በመምጣት የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
8. የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህው ቀን ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. ተጫራቾች ማንኛውንም ማስረጃዎች ሆነ ጥሬ ገንዘብ በእጅ ይዞ መቅረብ አይቻለም።
10. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ ገቢ ሳያደርጉ እቃውን መውሰድ አይችሉም።
11. የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማስረጃ ተቀባይነት የሌለው ሲሆን የተሳሳተ ጨረታ ሠነድ ማቅረብ ከጨረታ ውጭ ያደርጋል በሕግም ያስጠይቃል።
12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሑድ ወይም በካላደር ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
14. ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን የሚሞላው ከመነሻ ዋጋው በላይ መሆን አለበት። ንብረቱንም በአካል ማየት አለባቸው።
15. በጨረታው አሸናፊ ከሆነ የውል ማስከበሪያ ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋ 10% (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም ኢንሹራንስ ማስያዝ ይኖርበታል።
16. ተጫራቾች የሞሉትን ዋጋ 1% በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በመ/ቤታችን ገቢ ደረሰኝ ማሰያዝ ይኖርባቸዋል። ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በመሂ 1 የገቢ ደረሰኝ ከኦርጅናል ጨረታ ፖስታው ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
ለበለጠ መረጃ፡- 0333300090 /ሰሜን ወሎ ዞን ስሪንቃ
የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል
