Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ከፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 15178063
  • Website
  • Deadline02 May 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-05-02 00:00:00
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction , Finishing Work

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ አሰተዳደር ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ትልቅ የወረዳ ሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት እና የእንስሳት ህክምና መድሀኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን

ሎት 1/ ትልቅ የወረዳ ሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት

ሎት 2/ የግብ/አካ/ጥ/ጽ/ቤት የእንስሳት ህክምና መድሀኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በዚሁ መሠረት፡-

*         ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የቲን ቁጥር እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

*         ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 450,000 (አራት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)

*         ለሎት/ 1 የተጫራቾች ደረጃ BC-2/GC -3 እና ከዚያ በላይ

*         ተጫራቾች ለሎት 1 /በዞናችን፣ በወረዳችን እና በከተማ አስተዳደር ስራ በእጃቸዉ ካላቸዉ ከ70% በላይ አፈፃፀም ያለዉ መሆኑን ከሚመለከተው መ/ቤቶች ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል

*         ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት/2 (10,000) አሥር ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

*         ተጫራቾች የጨረታዉን ሠነድ ከጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቀጥር 14 ቀርቦ

*         ለሎት 1/የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል እና ለሎት 2 በነፃ

*         ለሎት 1/ ጨረታዉ ለ30/ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ31ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል።

*         ለሎት/2 ጨረታዉ ለ15/ ለአሥራ አምስት ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ዉሎ በ16ተኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ 4:30 ሲሆን ይከፈታል።

*         ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

*         አሸናፊ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ5/አምስት የሥራ ቀናት/ ዉስጥ ከግዥ ፈፃሚ መ/ቤት ጋር ውል የመግባት ግዴታ አለበት።

*         ጨረታዉ ታሽጎ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም ከሥራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀንና ሰዓት ይሆናል:

*         መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ/0915178063/0917064078 ይደውሉ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender