Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 047-221-62-87
  • Website
  • Deadline21 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-04-21 00:00:00
  • Categories Jewelry

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣገጥ / ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ጅማ ጉምሩክ //ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ///ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣገጥ / ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1.     በቅርንጫፍ /ቤታችን በጨረታ በቀረቡ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11/8/2018 . ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ ብር በመክፈል ከጅማ////ቤት እና ከሆሌ /መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 150,000 ብር በጅማ////ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ///ቤት 4 ፎቅ የተ///ንብረት አስተዳደር ቡድን በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይኖርበታል፡፡

 

.

የቅ//ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 7/8/2018 እስከ 11/8/2018 .

ጨረታ የሚካሔድበት ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ///ቤት

ሐራጅ ጨረታ

ሚያዝያ 12/2018 . 500 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይካሄዳል።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87- 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

 

ጅማ ///ቤት

Save Tender